ኢዮብ 19:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ተጸየፉኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እስትንፋሴ ለሚስቴ እንኳ የሚያስጠላት ሆነ፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሚስቴ ጠረኔን ጠላችው፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሚስቴን እለማመጣታለሁ፤ እርስዋ ግን ትጠቃቀስብኛለች፤ የቤተሰቤንም ልጆች ፈጽሜ አቈላምጣቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ልመናዬን ጠሉ። ምዕራፉን ተመልከት |