ኢዮብ 19:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዘመዶቼ ትተውኛል፤ ወዳጆቼም ረስተውኛል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ዘመዶቼ ራቁኝ፤ ወዳጆቼም ረሱኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዘመዶች አልተረዱኝም፥ ስሜንም የሚያውቁ ረሱኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። ምዕራፉን ተመልከት |