ኢዮብ 18:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እግሩ በወጥመድ ይያዛል፤ በመረብም ይተበተባል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በገዛ ራሱ እርምጃ አሽክላ ውስጥ ይገባል፤ እግሩም በመረቡ ውስጥ ይተበተባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፤ በመረብም ትታሠራለች፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። ምዕራፉን ተመልከት |