ኢዮብ 15:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከማይረባ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በማይረባ ቃል፣ ፍሬ ቢስ በሆነም ንግግር ይከራከራልን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ለመሆኑ ብልኅ ሰው ምንም በማይጠቅሙ ቃላትና ዋጋ በሌለው ንግግር ይከራከራልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከከንቱ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ከማይረባ ነገር፥ ወይስ ከማይጠቅም ንግግር ጋር ይዋቀሳልን? ምዕራፉን ተመልከት |