ኢዮብ 14:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ልጆቹ ቢከበሩ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ልጆቹ ክብር ቢያገኙ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጆቹ ቢበዙ አያያቸውም ቢያንሱም አያውቃቸውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም። ምዕራፉን ተመልከት |