ኢዮብ 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፥ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እናንተ የምታውቁትን፣ እኔም ዐውቃለሁ፤ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እናንተ የምታውቁትን ያኽል እኔም ዐውቃለሁ፤ ከቶ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፤ ከእናንተም የምሰንፍ አይደለሁም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፥ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። ምዕራፉን ተመልከት |