ኢዮብ 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ግርማው አያስደነግጣችሁምን? ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክብሩ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አያስደነግጣችሁምን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥንቱን ኀይሉ አያስፈራችሁምን? ግርማስ ከእርሱ ዘንድ አይወድቅባችሁምን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? ምዕራፉን ተመልከት |