ኢዮብ 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወይም ለምድር ተናገር፥ እርሷም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለምድር ተናገሩ፤ ታስተምራችኋለች፤ የባሕርም ዓሣ ይነግራችኋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ወይም ለምድር ተናገር፤ እርስዋም ታስተምርሃለች፤ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለምድር ንገራት፥ እርስዋም ትተረጕምልሃለች፤ የባሕርም ዓሣዎች ያስረዱሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ወይም ለምድር ተናገር፥ እርስዋም ታስተምርሃለች፥ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል። ምዕራፉን ተመልከት |