ኢዮብ 12:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ብርሃንም በሌለበት ጨለማ ይርመሰመሳሉ፥ እንደ ሰካራም ያቅበዘብዛቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ብርሃን በሌለበት ጨለማ በዳበሳ ይሄዳሉ፤ እንደ ሰካራምም ይንገዳገዳሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ብርሃን አጥተው በጨለማ እንዲደናበሩና እንደ ሰከረም ሰው እንዲንገዳገዱ ያደርጋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ብርሃንም ሳይኖር በጨለማ ይርመሰመሳሉ፤ እንደ ሰካራምም ይፍገመገማሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ብርሃንም ሳይኖር በጨለማ ይርመሰመሳሉ፥ እንደ ሰካራም ይቅበዘበዛሉ። ምዕራፉን ተመልከት |