ኢዮብ 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የተከበሩትን ውርደት ያከናንባል፤ ብርቱዎችንም ትጥቅ ያስፈታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 መኳንንትን ያሳፍራቸዋል፤ የኀያላንን ኀይል ያስወግዳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በአለቆች ላይ ውርደትን ያመጣል፥ ትሑታንንም ያድናቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። ምዕራፉን ተመልከት |