ኢዮብ 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሕይወቴ ቀኖች ጥቂት አይደሉምን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ጥቂት የሆነው ዘመኔ እያለቀ አይደለምን? ከሥቃዬ ፋታ እንዳገኝ ተወት አድርገኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የሕይወቴ ዘመን አጭር አይደለምን? በዚህች አጭር ዘመን ጥቂት እንድደሰት እባክህ ተወኝ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የሕይወቴ ዘመን አጭር አይደለምን? ጥቂት አርፍ ዘንድ ተወኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የሕይወቴ ዘመን ጥቂት አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከት |