ኤርምያስ 51:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ባሕሩ በባቢሎን ላይ ወጥቶባታል በሚናወጠውም ሞገዱ ተሸፍናለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ባሕር በባቢሎን ላይ ይወጣል፤ ሞገዱም እየተመመ ይሸፍናታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 የባቢሎን ጠላቶች እንደ ውቅያኖስ ማዕበል ወጥተው ከተማይቱን አጥለቀለቋት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ባሕር በባቢሎን ላይ ወጣ፤ በሞገዱም ብዛት ተከደነች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ባሕር በባቢሎን ላይ ወጣ በሞገዱም ብዛት ተከደነች። ምዕራፉን ተመልከት |