ኤርምያስ 49:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የተመሰገነችው ከተማ፥ የደስታዬ ከተማ፥ ሳትለቀቅ እንዴት ቀረች? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ደስ የምሰኝባት፣ የታወቀችው ከተማ እንዴት ተተወች? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ያቺ ዝነኛዋና አስደሳችዋ ከተማ እንዴት ባዶዋን ቀረች? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የወደዱትን ቦታና ከተማ እንዴት አልተዉላትም? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የተመሰገነችው ከተማ፥ የደስታዬ ከተማ፥ ሳትለቀቅ እንዴት ቀረች? ምዕራፉን ተመልከት |