Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ኤርምያስ 29:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 የጌታም ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ወደ ኤር​ም​ያስ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኤርምያስ 29:30
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ካህኑም ሶፎንያስ ይህን ደብዳቤ በነቢዩ በኤርምያስ ጆሮ አነበበው።


“ወደ ተማረኩት ሁሉ እንዲህ ብለህ ላክ፦ ‘ስለ ኔሔላማዊው ስለ ሸማያ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ እኔ ሳልልከው ሸማያ ትንቢት ተናግሮላችኋልና፥ በሐሰትም እንድትታመኑ አድርጎአችኋልና፥


ነቢዩም ሐናንያ ቀንበሩን ከነቢዩ ከኤርምያስ አንገት ከሰበረ በኋላ፥ የጌታ ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች