Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኤርምያስ 29:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ ብለህ ንገረው፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24-25 የኔሔላም ተወላጅ ለሆነው ለሸማዕያ፥ እንዲህ በለው፤ ይህ የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ ቃል ነው፤ ለኢየሩሳሌም ሰዎች ለካህኑ ለማዕሲያ ልጅ ለሰፎንያስና ለሌሎቹም ካህናት በራስህ ስም መልእክቶችን ልከሃል፤ በመልእክትህም ለሰፎንያስ እንዲህ ብለኸዋል፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ለአ​ሔ​ል​ማ​ዊው ለሸ​ማያ እን​ዲህ በል፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኤርምያስ 29:24
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“እናንተም፦ ‘ጌታ በባቢሎን ነቢያትን አስነሥቶልናል’ ብላችኋልና፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች