ኤርምያስ 22:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አህያም እንደሚቀበር ይቀበራል፥ ከኢየሩሳሌምም በር ወደ ውጭ ተጐትቶ ይጣላል።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አህያ እንደሚቀበር ይቀበራል፤ ከኢየሩሳሌም በሮች ውጪ፤ ተጐትቶ ይጣላል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሬሳውም ክብር አጥቶ እየተጐተተ፥ ከኢየሩሳሌም ቅጽር በር ውጪ ተጥሎ የአህያ አቀባበር ይቀበራል።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አህያም እንደሚቀበር ይቀበራል፤ ከኢየሩሳሌምም በር ወደ ውጭ ተጐትቶ፥ በውራጅ ጨርቅ ተጠቅልሎ ይጣላል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አህያም እንደሚቀበር ይቀበራል፥ ከኢየሩሳሌምም በር ወደ ውጭ ተጐትቶ ይጣላል። ምዕራፉን ተመልከት |