ኢሳይያስ 40:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አጽናኑ፤ ሕዝቤን አጽናኑ፤ ይላል አምላካችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር አምላካችሁ እንዲህ ይላል፦ “ሕዝቤን አጽናኑ! ሕዝቤን አጽናኑ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አጽናኑ፤ ሕዝቤን አጽናኑ፤ ይላል እግዚአብሔር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |