ኢሳይያስ 39:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፦ “የሠራዊትን ጌታ ቃል ስማ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከዚያም ኢሳይያስ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፤ “የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ኢሳይያስም ንጉሡን እንዲህ አለው፦ “የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፥ “የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፦ የሠራዊትን ጌታ የእግዚአብሔር ቃል ስማ። ምዕራፉን ተመልከት |