ኢሳይያስ 35:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የደከሙትን እጆች አበርቱ፥ የላሉትንም ጉልበቶች አጽኑ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የደከሙትን እጆች አበርቱ፤ የላሉትንም ጕልበቶች አጽኑ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የደከሙትን ክንዶች አጠንክሩ፥ የተብረከረኩ ጒልበቶችንም አጽኑ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ደካሞች እጆችና አንካሶች ጕልበቶች፥ ጽኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የደከሙትን እጆች አበርቱ፥ የላሉትንም ጕልበቶች አጽኑ። ምዕራፉን ተመልከት |