ኢሳይያስ 26:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እግር፥ የድሀ እግርም የችግረኛም ኮቴ፥ ትረግጣታለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግር፣ የተጨቋኞች እግር፣ የድኾች ኮቴ ይረግጣታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጭቊኖች ይረማመዱባታል፤ በእግራቸውም ይረጋግጡአታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የየዋሃንና የትሑታን እግሮች ይረግጡአቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እግር፥ የድሀ እግርም የችግረኛም አረጋገጥ፥ ትረግጣታለች። ምዕራፉን ተመልከት |