ኢሳይያስ 24:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፤ ማንም እንዳይገባበት የሁሉም ቤት ተዘጋ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የፈራረሰችው ከተማ ባድማ ሆነች፤ የየቤቱም መግቢያ ተዘጋ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የፈረሰችው ከተማ ባድማ ትሆናለች፤ ማንም ሰው እንዳይገባበት ቤቱ ሁሉ ተዘግቶአል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከተሞች ሁሉ ምድረ በዳ ሆኑ፤ ቤቶችም ሁሉ ማንም እንዳይገባባቸው ተዘጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፥ ማንም እንዳይገባበት ተዘጋ። ምዕራፉን ተመልከት |