ኢሳይያስ 22:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የይሁዳንም መጋረጃ ገልጧል። በዚያም ቀን በዱር ግምጃ ቤት የነበረውን የጦር ዕቃ ተመለከትህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የይሁዳን መከላከያዎች ገልጧል። በዚያ ቀን በዱር ግምጃ ቤት የነበረውን፣ የጦር መሣሪያ ተመለከትህ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የይሁዳ ምሽጎች ሁሉ ተደምስሰዋል፤ በዚያን ጊዜ በጦር ግምጃ ቤት ውስጥ የተከማቸውን የጦር መሣሪያ ወሰዳችሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የይሁዳንም በሮች ይከፍታሉ፤ በዚያም ቀን የከተማይቱን መኳንንት ቤቶች ይበረብራሉ። የዳዊት ቤት መዛግብትንም ይከፍታሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የይሁዳንም መጋረጃ ገለጠ፥ በዚያም ቀን በዱር ቤት የነበረውን የጦር ዕቃ ተመለከትህ፥ ምዕራፉን ተመልከት |