| ኢሳይያስ 21:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ እንዲህ ብሎኛልና፦ ሂድ ጉበኛም አቁም፥ የሚያየውንም ይናገር።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጌታ እንዲህ አለኝ፤ “ሂድ፤ ጠባቂ አቁም፤ ያየውንም ይናገር፤ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “ሂድ ሁኔታውን ሁሉ እያጠና የሚገልጥልህ ተመልካች መድብ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔር እንዲህ ብሎኛልና፥ “ፈጥነህ ሂድ፤ ጕበኛንም አቁም፤ የሚያየውንም ይናገር፤ የሚሰማውንም ያውራ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጌታ እንዲህ ብሎኛልና፦ ሂድ ጕበኛም አቁም፥ የሚያየውንም ይናገር።ምዕራፉን ተመልከት |