ኢሳይያስ 19:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የተነደፈ የተልባ እግር ለሚፈትሉ፥ የተባዘተ ጥጥ የሚሰሩ ሸማኔዎችም ተስፋ ይቆርጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የተነደፈ የተልባ እግር የሚፈትሉ፣ የተባዘተ ጥጥ የሚሠሩ ሸማኔዎችም ተስፋ ይቈርጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የተበጠረውን የተልባ እግር የሚሠሩ ተስፋ ይቈርጣሉ ቀጭን ሐር የሚሠሩ ያፍራሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተቈራረጠውንም መረብ የሚጠግኑ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሰሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |