ኢሳይያስ 10:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ነች፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ናት፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 የማድሜናህና የጌቢም ሕዝቦች ሕይወታቸውን ለማትረፍ በመሸሽ ላይ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መደቤናና በጌቤር የሚኖሩ ይደነግጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 መደቤና ሸሽታለች፥ በግቤርም የሚኖሩ ቤተ ሰቦቻቸውን አሽሽተዋል። ምዕራፉን ተመልከት |