ሆሴዕ 14:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነዚህን ነገሮች የሚያስተውል ጠቢብ ማን ነው? የሚያውቃቸውስ አስተዋይ ማን ነው? የጌታ መንገድ ቅን ነው፥ ጻድቃንም ይሄዱበታል፤ ዓመፀኞች ግን ይወድቁበታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህን ነገር የሚያስተውል ጠቢብ፤ የሚያውቃትም አስተዋይ ማን ነው? የእግዚአብሔር መንገዶች ቀናዎች ናቸው፥ ጻድቃንም ይሄዱባቸዋል፤ ኃጥአን ግን ይወድቁባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |