ሆሴዕ 12:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ኤፍሬም አስመርሮ አስቆጣው፤ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፤ ጌታውም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ኤፍሬም ተመረረ፤ ተቈጣም፤ ደሙም በላዩ ላይ ይፈስሳል፤ እግዚአብሔርም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ኤፍሬም አስመርሮ አስቈጣው፥ ስለዚህ ደሙ በላዩ ላይ ነው፥ ጌታውም ስድቡን በራሱ ላይ ይመልሳል። ምዕራፉን ተመልከት |