ዕብራውያን 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዚህ ስፍራም ደግሞ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፤” ይላል፥፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ቀደም ባለው ክፍል ደግሞ፣ “ፈጽሞ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም” ይላል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እንዲሁም በዚሁ ስፍራ ላይ እንደገና “እኔ ወደምሰጣቸው የዕረፍት ቦታ ከቶ አይገቡም” ይላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዳግመኛም፥ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም” ብሎአል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በዚህ ስፍራም ደግሞ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም። ምዕራፉን ተመልከት |