ዕብራውያን 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንግዲህ ባለማመናቸው ጠንቅ ሊገቡ እንዳልተቻላቸው እናያለን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እንግዲህ ሊገቡ ያልቻሉት ካለማመናቸው የተነሣ እንደ ሆነ እንረዳለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እንግዲህ ሊገቡ ያልቻሉት ባለማመናቸው ምክንያት መሆኑን እናያለን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አላመኑምና፥ ለመግባት እንዳልቻሉ እነሆ፥ እናያለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ባለማመናቸውም ጠንቅ ሊገቡ እንዳልተቻላቸው እናያለን። ምዕራፉን ተመልከት |