ዕብራውያን 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቍጣም እንደ ማልሁ፥ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፥” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለዚህ በቍጣዬ እንዲህ ብዬ ማልሁ፤ ‘ወደ ዕረፍቴ ከቶ አይገቡም።’ ” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ደግሞም፥ “ ‘እኔ ወደምሰጣቸው የዕረፍት ቦታ ከቶ አይገቡም!’ ብዬ በቊጣዬ ምዬአለሁ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቍጣዬ ማልሁ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እንዲሁ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቍጣዬ ማልሁ። ምዕራፉን ተመልከት |