ዕንባቆም 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ነቢዩ ዕንባቆም ያየው ሸክም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ነቢዩ ዕንባቆም የተቀበለው ንግር፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ለነቢዩ ለዕንባቆም በራእይ የገለጠለት ቃል የሚከተለው ነው፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ነቢዩ ዕንባቆም ያየው ሸክም ይህ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ነቢዩ ዕንባቆም ያየው ሸክም ይህ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |