ዘፍጥረት 49:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ንፍታሌም የተፈታ ሚዳቋ ነው፥ መልካም ቃልን ይሰጣል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “ንፍታሌም ነጻ እንደ ተለቀቀች፣ የሚያማምሩም ግልገሎች እንደምትወልድ ሚዳቋ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ንፍታሌም በነጻነት እየተዘዋወረች እንደምትኖር፥ ደስ የሚያሰኙ ግልገሎችን እንደምትወልድ ሚዳቋ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ንፍታሌም በፍሬው ላይ ውበትን የሚሰጥ ሰፊ ዘንባባ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ንፍታሌም የተፈታ ሚዳቋ ነው፤ መልካም ቃልን ይሰጣል። ምዕራፉን ተመልከት |