ዘፍጥረት 43:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወደ ዮሴፍ ቤት አዛዥ ቀርበው፥ በቤቱ መግቢያ ላይ አነጋገሩት፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ወደ ዮሴፍ ቤት አዛዥ ቀርበው፣ በቤቱ መግቢያ ላይ አነጋገሩት፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ስለዚህ ወደ ቤቱ በር አጠገብ ሲደርሱ የቤቱን አዛዥ እንዲህ አሉት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ወደ ዮሴፍ ቤት አዛዥም ቀረቡ፤ በቤቱም ደጅ ተናገሩት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ወደ ዮሴፍ ቤት አዛዥ፥ ቀረቡ በቤቱ ደጅ ተናገሩት እንዲህም አሉት፦ ምዕራፉን ተመልከት |