ዘፍጥረት 43:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ወንድማችሁንም ይዛችሁ ወደ ሰውዬው በቶሎ ሂዱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ወንድማችሁንም ይዛችሁ ወደ ሰውየው በቶሎ ሂዱ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ወንድማችሁን ይዛችሁ ወደ ሰውየው በቶሎ ሂዱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ወንድማችሁንም ከእናንተ ጋር ውሰዱ፤ ተነሥታችሁም ወደዚያ ሰው ውረዱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ወንድማችሁንም ውሰዱ ተነሥታችሁም ወደዚያ ሰው ተመለሱ። ምዕራፉን ተመልከት |