ዘፍጥረት 38:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንደገናም ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙን አውናን አለችው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እንደ ገናም ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙን አውናን አለችው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እንደገናም ፀነሰችና ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ስሙንም ኦናን ብላ ጠራችው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደግሞም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅንም ወለደች፤ ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ደግሞም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው። ምዕራፉን ተመልከት |