ዘፍጥረት 37:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “ያ ሕልም አላሚ ይኸው መጣ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነርሱም እንዲህ ተባባሉ፤ “ያ ሕልም ዐላሚ መጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እርስ በርሳቸውም “እነሆ፥ ያ ሕልም አላሚ መጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፥ “ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፦ ያባለ ሕልም ይኸው መጣ። ምዕራፉን ተመልከት |