ዘፍጥረት 34:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በጎቻቸውንም ላሞቻቸውንም አህዮቻቸውንም በውጭም በከተማም ያለውን ወሰዱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የበግና የፍየል መንጎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውንና አህዮቻቸውን እንዲሁም በከተማዪቱና በአካባቢው የሚገኘውን ንብረታቸውን ሁሉ ወሰዱባቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የበግና የፍየል መንጋዎቻቸውን፥ ከብቶቻቸውን፥ አህዮቻቸውንና በከተማና ከከተማ ውጪ የነበራቸውን ንብረት ሁሉ ዘርፈው ወሰዱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ላሞቻቸውንም፥ በጎቻቸውንም፥ አህዮቻቸውንም በሜዳም፥ በከተማም ያለውን ወሰዱ ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በጎቻቸውንም ላሞቻቸውንም አህዮቻቸውንም በውጭም በከተማም ያለውን ወሰዱ ምዕራፉን ተመልከት |