ዘፍጥረት 34:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከብቶቻቸውም ያላቸውም ሁሉ እንስሶቻቸውም ሁሉ ለእኛ አይደሉምን? በዚህ ነገር ብቻ እሺ ያልናቸው እንደሆነ ከእኛ ጋር ይቀመጣሉ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ታዲያ እንዲህ ብናደርግ ከብታቸው ንብረታቸው፣ እንስሶቻቸው ሁሉ የእኛው ይሆኑ የለምን? ስለዚህ ባሉት እንስማማ፤ እነርሱም ዐብረውን ይኑሩ።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እንዲህ ብናደርግ መንጋዎቻቸውና ከብቶቻቸው፥ ሌላውም ንብረታቸው ሁሉ የእኛ ይሆን የለምን? ስለዚህ ከእነርሱ ጋር ስምምነት እናድርግ፤ እነርሱም ከእኛ ጋር ይኑሩ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 መንጋቸውም፥ የጋማ ከብቶቻቸውም፥ ገንዘባቸውም ሁሉ ለእኛ አይደሉምን? ነገር ግን በዚህ ብቻ ከመሰልናቸው ከእኛ ጋር ይቀመጣሉ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከብቶቻቸውም ያላቸውም ሁሉ እንስሶቻቸውም ሁሉ ለእኛ አይደሉምን? በዚህ ነገር ብቻ እሺ ያልናቸው እንደ ሆን ከእኛ ጋር ይቀመጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |