ዘፍጥረት 31:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 ላባም ያዕቆብን አለው፥ “በእኔና በአንተ መካከል ይህ ክምር፥ ያቆምኩት ሐውልትም እነሆ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም51 ደግሞም ላባ ያዕቆብን እንዲህ አለው፤ “ክምር ድንጋዩ እነሆ፤ በአንተና በእኔ መካከል ያቆምሁትም ሐውልት እነሆ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 በመካከላችን የቈለልኩት ድንጋይና ያቆምኩት ሐውልት እነሆ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 ላባም ያዕቆብን አለው፥ “እነሆ፥ ይህች የድንጋይ ክምርና ይህችም ሐውልት ምስክሮች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ላባም ያዕቆብን አለው፦ በእኔና በአንተ መካከል እነሆ ይህች ክምር እነሆም ያቆምኍት ሐውልት፤ ምዕራፉን ተመልከት |