ዘፍጥረት 31:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ስለዚህ ያዕቆብ ትልቅ ድንጋይ አንሥቶ የመታሰቢያ ሐውልት እንዲሆን አቆመው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ያዕቆብም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አቆመ። ምዕራፉን ተመልከት |