ዘፍጥረት 31:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 እንዲህ ስሆን፥ የቀን ሐሩር የሌሊት ቁር ይበላኝ ነበር፥ እንቅልፍም ከዓይኔ ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ቀን በሐሩር ሌሊት በቍር ተቃጠልሁ፤ እንቅልፍም በዐይኔ አልዞር አለ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ብዙ ጊዜ በቀን ሐሩርና በሌሊት ቅዝቃዜ እሠቃይ ነበር፤ በቂ እንቅልፍ ያገኘሁበት ጊዜ አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 የቀን ሐሩር፥ የሌሊት ቍር ይበላኝ ነበር፤ ዕንቅልፍም ከዐይኔ ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የቀን ሐሩር የሌሊት ቍር ይበላኝ ነብር እንቅልፍም ከዓይኔ ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከት |