ዘፍጥረት 31:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ሲነገረው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የያዕቆብ መኰብለል ለላባ በሦስተኛው ቀን ተነገረው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ያዕቆብ በስውር መሄዱን ላባ ከሦስት ቀን በኋላ ሰማ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለሶርያዊው ላባም ያዕቆብ እንደ ኰበለለ ነገሩት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በሦስተኛውም ቀን የያዕቆብ መኮብለል ለላባ ተነገረው። ምዕራፉን ተመልከት |