ዘፍጥረት 30:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እርሷም ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ወንድ ልጅ ወለደችለት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ባላም ፀነሰችና ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የራሔል አገልጋይ ባላም ፀነስች፤ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ባላም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችለት። ምዕራፉን ተመልከት |