ዘፍጥረት 30:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፥ የደከሙትም ለላባ፥ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ደካማ በሆኑት እንስቶች ፊት ግን፣ በትሮቹን አያስቀምጥም ነበር፤ ስለዚህ ደካማ ደካማዎቹ ለላባ ሲሆኑ፣ ብርቱ ብርቱዎቹ ለያዕቆብ ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ነገር ግን በትሮቹን በደካሞቹ መንጋዎች ፊት ለፊት አያስቀምጣቸውም ነበር፤ በዚህ ዐይነት ደካሞቹ መንጋዎች ለላባ ሲሆኑ ብርቱዎቹ ግን የያዕቆብ ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በጎችም ከወለዱ በኋላ በፊታቸው በትሩን አያደርገውም ነበር፤ ምልክት ያላቸው ለያዕቆብ፥ ምልክት የሌላቸውም ለላባ ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፤ የደከሙትም ለላባ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ ምዕራፉን ተመልከት |