ዘፍጥረት 30:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የልያ ባርያ ዘለፋም ወንድ ልጅን ለያዕቆብ ወለደች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የልያ አገልጋይ ዘለፋም ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የልያ አገልጋይ ዚልፋ ለያዕቆብ ወንድ ልጅ ወለደችለት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የልያ አገልጋይ ዘለፋም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የልያ ባሪያ ዘለፋም ወንድ ልጅን ለያዕቆብ ወለደች። ምዕራፉን ተመልከት |