ዘፍጥረት 28:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ያዕቆብም ከቤርሳቤህ ወጥቶ ወደ ካራን ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ተነሥቶ ወደ ካራን ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ያዕቆብ ቤርሳቤህን ትቶ ወደ ካራን ለመሄድ ተነሣ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ያዕቆብም ከአዘቅተ መሐላ ወጥቶ ወደ ካራን ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ያዕቆብም ከቤርሳቤህ ወጥቶ ወደ ካራን ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |