ዘፍጥረት 25:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ያዕቆብም፥ “በመጀመሪያ ብኩርናህን ሽጥልኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ያዕቆብም፣ “በመጀመሪያ ብኵርናህን ሽጥልኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ያዕቆብም “መጀመሪያ ብኲርናህን ሽጥልኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ያዕቆብም ዔሳውን፥ “ዛሬ ብኵርናህን ስጠኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ያዕቆብም፦ በመጀመሪያ ብኵርናህን ሽጥልኝ አለው። ምዕራፉን ተመልከት |