Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘፍጥረት 24:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ጌታዬም እንዲህ ሲል አማለኝ፦ ‘እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስትን አትውሰድ

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ጌታዬ እንዲህ ሲል አማለኝ፤ ‘ከዚህ ከምኖርበት አገር፣ ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ጋራ ልጄን አታጋባው፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ጌታዬም እንዲህ ሲል አስማለኝ፤ እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ለልጄ ሚስት አትምረጥ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ጌታዬ እን​ዲህ ሲል አማ​ለኝ፥ “እኔ ካለ​ሁ​በት ሀገር ከከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስ​ትን አት​ው​ሰድ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ጌታዬም እንዲህ ሲል አማለኝ፦ እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስትን አትውሰድ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘፍጥረት 24:37
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኔም ሂድ፥ ለልጄም ሚስትን ውሰድለት።’


ርብቃም ይስሐቅን አለችው፦ “ከኬጢ ሴቶች ልጆች የተነሣ ሕይወቴን ጠላሁት፥ ያዕቆብ ከዚህ አገር ሴቶች ልጆች ሚስትን የሚያገባ ከሆነ በሕይወት መኖር ለምኔ ነው?”


የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፥ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች