ዘፍጥረት 22:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እጁንም ዘርግቶ፥ ልጁን ለማረድ አብርሃም ቢላዋ አነሣ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም ልጁን ለማረድ እጁን ዘርግቶ ቢላዋውን አነሣ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ልጁን ለማረድ ቢላዋ አንሥቶ እጁን ዘረጋ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አብርሃምም እጁን ዘረጋ፤ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አብርሃምም እጁን ዘረጋ፥ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። ምዕራፉን ተመልከት |