ዘፍጥረት 21:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አብርሃምም ሰባ ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። ምዕራፉን ተመልከት |